Monday, October 7, 2024
spot_img

የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር አዲስ አበባ ገቡ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ግንቦት 3፣ 2013 ― የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበርና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝደንት ፊልክስ ሲሼክዲ አደዲ አበባ ገብተዋል፡፡

ፕሬዝደንቱ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የህብረቱ ሊቀመንበር ከአዲስ አበባ ጉብኝታቸው አስቀድሞ በግብጽና በሱዳን ጉብኝት በማድረግ የህዳሴ ግድብ ውይይት ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img