Monday, October 7, 2024
spot_img

ዜና እረፍት ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ግንቦት 3፣ 2013 ― ከኦቲዝም ጋር በተገናኘ የበጎ አድራጎት ሥራዋ የምትታወቀው ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ ላለፉት ጥቂት ሳምንታት በኮቪድ ቫይረስ ተይዛ በሆስፒታል በሕክምና ላይ የቆየችው ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ዛሬ ሌሊት ማረፏ ነው የተሰማው፡፡

የወይዘሮ ዘሚ የኑስ የቀብር ሥነ ሥርዐት በዛሬው እለት እንደሚፈጸም የተነገረ ሲሆን፣ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ሳር ቤት አለፍ ብሎ በሚገኘው ራሷ በመሠረተችው ኒያ ፋውንዴሽን ማዕከል የሽኝት ሥርዓት እንደሚካሄድ የፋውንዴሽኑ ፕሮጀክት ማናጀር አቶ ኤርሚያስ መኮንን አስታውቀዋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img