Monday, October 7, 2024
spot_img

በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ፓትሪያርክ ጽሕፈት ቤት መግቢያ በሮች ጥበቃ መጠናከሩ ተነገረ

አምባ ዲጂታል፣ እሑድ ግንቦት 1፣ 2013 ― በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መንበረ ፓትሪያርክ ጽሕፈት ቤት ቅዱሳን ፓትሪያርኮችና በብጹኣን ሊቃነ ጳጳሳት መግቢያ ወይም ምሥራቅ በር በሚባለው በኩል የሚገቡት የክብር እንግዶችና የተፈቀደላቸው ሰዎች ብቻ መሆናቸውን በጽሕፈት ቤቱ ግቢ ውስጥ የተለጠፈው ማሳሰቢያ ያመለክታል።

በጽሕፈት ቤቱ ሌሎች በሮችም ጥበቃው እንዲጠናከር መደረጉን በማሳሰቢያው ተገልጿል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img