Sunday, October 6, 2024
spot_img

Update: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ለእሑድ የታቀደው የመስቀል አደባባይ ኢፍጣር በተለዋጭ ቦታ ይካሄድ አለ።

ቢሮው በጻፈው ደብዳቤ ኢፍጣሩ ቀድሞ በተጠየቀበት መስቀል አደባባይ ላለመካሄዱ “መስቀል አደባባይ ከመመረቁ በፊት ለሌላ አገልግሎት እንዳይውል” መባሉን በምክንያትነት አስቀምጧል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img