Monday, October 7, 2024
spot_img

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ዶክተር አብርሃም በላይ የተኳቸው ዶክተር ሙሉ ነጋ ከሥልጣናቸው በገዛ ፍቃዳቸው እንደለቀቁ ሬውተርስ ዘግቧል

Update: የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ዶክተር አብርሃም በላይ የተኳቸው ዶክተር ሙሉ ነጋ ከሥልጣናቸው በገዛ ፍቃዳቸው እንደለቀቁ ሬውተርስ ምክትላቸው አቶ አበበ ገብረሕይወት ይኅደጎ ነግረውኛል ብሎ ዘግቧል። አቶ አበበ የቀድሞው አለቃቸው የለቀቁበት ምክንያት ምን እንደሆነ ግን የገለጹት ነገር የለም።

የዜና ወኪሉ ጉዳዩን ከራሳቸው ለማጣራት ወደ ሥልካቸው ብመታም አልመለሱልኝም ያለ ሲሆን፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል አቀባይ ወይዘሪት ቢልለኔ ሥዩም እና የመንግሥቱ ቃል አቀባይም ምላሽ አልሰጡኝም ብሏል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img