Monday, October 7, 2024
spot_img

ዶክተር አብርሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ተደርገው መሾማቸው ተነገረ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ሚያዝያ 27፣ 2013 ― የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት ዶክተር አብርሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ተደርገው መሾማቸው ተነግሯል።

ዶክተር አብርሃም በላይ ላለፉት 6 ወራት የጊዜያዊ አስተዳደሩን በዋና ስራ አስፈጻሚነት ሲመሩ የነበሩትን ዶ/ር ሙሉ ነጋን ይተካሉ ነው የተባለው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img