Sunday, October 6, 2024
spot_img

ሱዳን የአማጽያኑን መሪ የዳርፉር አካባቢ ገዢ አድርጋ ሾመች

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ሚያዝያ 25፣ 2013 ― ሱዳን የሱዳን ነጻነት ንቅናቄ (ኤስኤልኤም) መሪ መኒ አርኮ ሚናዊን የዳርፉር አካባቢ ገዢ አድርጋ መሾሟ ተነግሯል፡፡

ሹመቱን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብደላ ሐምዶክ ናቸው የተባለ ሲሆን፣ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ በተደረሰው የሽግግር ወቅት ስምምነት መሠረት የተደረገ ነው እንደሆነ ተገልጧል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img