Sunday, October 6, 2024
spot_img

የ2013 የትምህርት ዘመን አዲስ የዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ተደረገ

[et_pb_section admin_label=”section”] [et_pb_row admin_label=”row”] [et_pb_column type=”4_4″][et_pb_text admin_label=”Text”]

አምባ ዲጂታል፣ ዐርብ ሚያዝያ 22፣ 2013 ― የ2013 ትምህርት ዘመን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ጀምሮ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ http://result.neaea.gov.et/Home/Placement በመግባት ማወቅ የሚችሉ መሆኑን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ተማሪዎቹን የሚቀበሉ ዩኒቨርሲቲዎችም እስከ ሚያዝያ 30፣2013 ድረስ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳውቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ እዲቆዩ አሳስቧል፡፡

ከምደባ ጋር በተገናኘ ቅሬታ ማቅረብ ለሚፈልጉ ተማሪዎች በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7 የሚለውን ሊንክ እንዲጠቀሙ ጨምሮ ገልጧል፡፡

[/et_pb_text][/et_pb_column] [/et_pb_row] [/et_pb_section]
ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img