Sunday, October 6, 2024
spot_img

ኢዜማ በሥሜ እየተዘዋወረ የሚገኘውን ሰነድ አላውቀውም አለ

[et_pb_section fb_built=”1″ admin_label=”section” _builder_version=”4.9.4″ custom_margin=”-110px||||false|false” hover_enabled=”0″ background_color=”RGBA(0,0,0,0)” sticky_enabled=”0″][et_pb_row admin_label=”row” _builder_version=”3.25″ background_size=”initial” background_position=”top_left” background_repeat=”repeat”][et_pb_column type=”4_4″ _builder_version=”3.25″ custom_padding=”|||” custom_padding__hover=”|||”][et_pb_text admin_label=”Text” _builder_version=”4.9.4″ text_text_color=”#242E3F” text_font_size=”18px” background_size=”initial” background_position=”top_left” background_repeat=”repeat” custom_margin=”20px|||||”]

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ሚያዝያ 19፣ 2013 ― የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከትላንት ሚያዚያ 18 ጀምሮ በሥሜ እየተዘዋወረ የሚገኘው ሰነድ “ኢዜማን የማይወክል እና ኢዜማ የማያውቀው መሆኑ” ይታወቅልኝ ሲል በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ ገልጿል።

ሰነድ “ሕጋዊ ተቋማትን ጭምር ያሳሳተ” መሆኑን የገለጸው ፓርቲው፣ በተለያየ ግዜ “ሐሰተኛ እና የተዛቡ መረጃዎች በመልቀቅ ትርፍ እናገኛለን ብለው ያሰቡ ሀይሎች የተቻላቸውን ሁሉ ሲሞክሩ” መቆየታቸውንም በማመልከት፣ ይህን ሰነድም “ዛሬም እንደትላንቱ ከዛፉ ላይ ፍሬ ይወድቅልናል ያሉ ተስፈኞች የወረወሩት መሆኑን ልንገልጽ እንወዳለን” ብሏል።

[/et_pb_text][/et_pb_column][/et_pb_row][/et_pb_section]
ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img