Wednesday, November 27, 2024
spot_img

ብሔራዊ ባንክ በብድር ላይ የጣለውን ክልከላ ሙሉ በሙሉ አነሳ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ኅዳር 20፣ 2014 ― ለባለፉት አራት ወራት ተግባራዊ የነበረው የብድር ክልከላ ሙሉ በሙሉ መነሳቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ አስታውቋል፡፡

ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ብድር አገልግሎት ለሁሉም ደንበኞቻቸው እንዲሰጡ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ነው የተሰማው፡፡

ብሔራዊ ባንክ ከወራት በፊት የጣለው ክልከላ “የኢኮኖሚ አሻጥርን” ለመከላከል በሚል ሲሆን፣ ተግባራዊ ተድርጎ የነበረው በትይዩ እና በህጋዊ የውጭ ምንዛሬ ግብይት ላይ ያለው ልዩነት መስፋቱን ተከትሎ ነበር።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img