ዜና የአፍሪካ ኅብረት ሠራተኞቹን በጊዜያዊነት ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ ቦታ ሊያዘዋውር ነው በሚል ሐሰተኛ መረጃ ተሠራጭቶብኛል አለ November 8, 2021 Share FacebookTelegramTwitterWhatsAppEmail አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ጥቅምት 29፣ 2014 ― የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሠራተኞቹን በጊዜያዊነት ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ ቦታ ሊያዘዋውር ነው በሚል ሐሰተኛ መረጃ እንደተሠራጨብኝ እወቁት ብሏል፡፡ ኮሚሽኑ በድረ ገጹ እንዳስታወቀው፣ የኮሚሽኑ ሠራተኞች በጊዜያዊነት ወደ ሌላ ቦታ እንዲዛወሩ በሊቀመንበሩ ጥሪ ቀርቧል በሚል መረጃ መሠራጨቱን ነው የገለጸው፡፡ ኮሚሽኑ ይኸው መረጃ በሊቀመንበሩ በውስጥ ተላልፏል በሚል ተመሳስሎ እንደተሰራጨም ነው ያመለከተው፡፡ በመሆኑም የተሰራጨው መረጃ ሐሰተኛ እና መሠረት የሌላው መሆኑን እወቁት ሲሉ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ሙሳ መሕመት ፋቂ ቃል አቀባይ ኤባ ካሎንዶ አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት መንግስት ሕወሓትን ከሽብርተኝነት ዝርዝር እንዲያስወጣው መጠየቁ ተሰማ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ፊት ነስተዋቸዋል የተባሉት የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ወደ አዲስ አበባ ሳይመጡ መቅረታቸው ተሰማ ሱዳን በአቢዬ ግዛት ለሚመደቡ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ አባላት ቪዛ ማጓተቷን ተመድ አስታወቀ Share FacebookTelegramTwitterWhatsAppEmail ተዛማጅ ጽሑፍ ዜና የአማራ ክልል ህወሓት ‹‹ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል›› አለ April 17, 2024 ዜና ኢትዮጵያ የአይኤምኤፍን ድጋፍ ለማግኘት አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷ ተዘገበ April 12, 2024 ዜና በአማራ ክልል በምዕመናን ላይ ግድያ፣ እገታ፣ ዝርፊያ እና መፈናቀል መድረሱን መጅሊስ ገለጸ April 9, 2024 LEAVE A REPLY Cancel reply Comment: Please enter your comment! Name:* Please enter your name here Email:* You have entered an incorrect email address! Please enter your email address here Website: Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. ትኩስ ርዕስ የአማራ ክልል ህወሓት ‹‹ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል›› አለ April 17, 2024 ኢትዮጵያ የአይኤምኤፍን ድጋፍ ለማግኘት አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷ ተዘገበ April 12, 2024 በአማራ ክልል በምዕመናን ላይ ግድያ፣ እገታ፣ ዝርፊያ እና መፈናቀል መድረሱን መጅሊስ ገለጸ April 9, 2024 ሱማሊያ በአገሯ የሚገኙትን የኢትዮጵያ አምባሳደር ወደ አዲስ አበባ መሸኘቷ ተዘገበ April 4, 2024 Load more - Advertisment -