Tuesday, November 26, 2024
spot_img

የኢትዮጵያ አየር ኃይል በዛሬው ዕለት በአዲሀገራይ አካባቢ የአየር ድብደባ ማካሄዱን መንግስት አስታወቀ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ጥቅምት 24፣ 2014 ― የኢትዮጵያ አየር ኃይል በዛሬው ዕለት በአዲሀገራይ አካባቢ የአየር ድብደባ ማካሄዱን መንግስት አስታውቋል።

እንደ መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ከሆነ በአየር ኃይል የተመታው አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የተባለ የህወሓት ማሠልጠኛ ማዕከል ነው።

ይህ ማሠልጠኛ በአሁኑ ወቅት የህወሓት ለተልዕኮው የመለመላቸው በርካታ ታጣቂዎችን እያሠለጠነበት የሚገኝ ቦታ ነውም ተብሏል።

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የሕወሃት ማዕከላትን ኢላማ ያደረገ ጥቃት መሰንዘሩን ማሳወቁ አይዘነጋም።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img