Sunday, October 6, 2024
spot_img

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ከሰዐት የመንግሥት የካቢኔ ሹመት ያጸድቃል

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ መስከረም 25፣ 2014 ― በትላንትናው በይፋ ሥራውን የጀመረው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ከሰዓት በኃላ በሚኖረው መርሃ ግብር የመንግስት ካቢኔ ሹመትን እንደሚያጸድቅ ምክር ቤቱ አስታውቋል።

በዚሁ መሠረት ምክር ቤቱ በትላንትናው እለት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርገው በተሰየሙት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የሚቀርብለትን የካቢኔ አባላት እና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ሹመት መርምሮ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ምክር ቤቱ በትላንትናው እለት ባካሄደው የመክፈቻ ስብሰባ አቶ ታገሰ ጫፎን በአፈ ጉባዔነት የመረጠ ሲሆን፣ ወይዘሮ ሎሚ በዶን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ መሰየሙ አይዘነጋም።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img