Thursday, November 21, 2024
spot_img

የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት የመስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ መስከረም 22፣ 2014 ― የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።

ምክር ቤቱ በውሎው የአዲሱን ምክር ቤት ዋና እና ምክትል አፈ ጉባኤዎችን፣ የክልሉን መንግስት ርዕሰ መስተዳደር፣ የክልሉን አሰፈፃሚ ተቋማት ስልጣን እና ተግባር ለመወሰን የወጣ የመዋቅር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን ማድመጥ እና ውሳኔ ማሳለፍ፣ የክልሉን መንግስት የካቢኔ አባላት ሹመት እና የፌዴረሽን ምክር ቤት አባላትን የመወከል አጀንዳዎች አዲሱ ምክር ቤት በመጀመሪያ መስራች ጉባኤው የሚመለከታቸው ጉዳዮች ናቸው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img