Tuesday, December 3, 2024
spot_img

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የምስረታ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ መስከረም 20፣ 2014 ― የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር የምርጫ ጊዜ 1ኛ የስራ ዘመን የምስረታ ጉባኤውን ማካሔድ ጀምሯል።

ጉባኤው ለቀጣይ 5 ዓመታት ክልሉን የሚመራ አዲስ አስተዳደር ይመሰርታል።

ከዚህ በተጨማሪ የምክር ቤቱን አፈጉባኤዎች የሚመርጥ ሲሆን የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ይሰይማል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img