Sunday, October 6, 2024
spot_img

የኢትዮጵያ ኮምንኬሽን ባለሥልጣን ለሁለተኛው የቴሌኮም አገልግሎት ጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ይፋ አደረገ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ መስከረም 18፣ 2014 ― የኢትዮጵያ ኮምንኬሽን ባለሥልጣን ለሁለተኛው የቴሌኮም አገልግሎት ጨረታ ዓለማቀፍ ተጫራች ኩባንያዎች የጨረታ ሰነዳቸውን የሚያስገቡትን ቀን ይፋ አድርጓል።

ባለሥልጣኑ ኩባንያዎች የጨረታ ሰነዳቸውን እስከ ታኅሳስ አጋማሽ ማስገባት እንደሚችሉ ገልጿል።

በርካታ ተጫራች ኩባንያዎችን ለማሳተፍ ሲባል ባለሥልጣኑ የጨረታ ተሳትፎ መስፈርቶችን እንዳሻሻለ የገለጸው ባለሥልጣኑ፣ ይኸው ሁለተኛው የቴሌኮም አገልግሎት ፍቃድ የሞባይል ገንዘብ ግብይትን እና ማስተላለፍን የሚጨምር ነው ብሏል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img