Sunday, October 6, 2024
spot_img

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የቀረቡትለትን የተቃዋሚ አመራሮች ሹመት አጽድቋል

በዚሁ መሠረት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ የሱፍ ኢብራሂም በአዲስ አበባ ካቢኔ ውስጥ እንዲካተቱ ተደርገዋል። በተጨማሪም የኢዜማው አቶ ግርማ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊ ተደርገው ሲሾሙ፣ የአብኑ አቶ ዩሱፍ ደግሞ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ኃላፊነትን እንዲረከቡ ተመርጠዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img