Wednesday, December 4, 2024
spot_img

ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በቀጣይ አምስት አመታት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤትን በአፈጉባዔነት እንዲመሩ ተመረጡ

እየተካሄደ ባለው የአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የምክር ቤት ምስረታ ሥነ ሥርዐት ላይ በቀጣይ አምስት ዓመታት ምክር ቤቱን በአፈጉባዔነት እንዲመሩ በቀረበው እጩ መሰረት ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በአፈጉባዔነት በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img