Sunday, September 22, 2024
spot_img

የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስትሯ በገዛ ፍቃዳቸው ሥራቸውን መልቀቃቸውን አሳወቁ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ መስከረም 17፣ 2014 ― የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሳን ዐብዱላሂ መሐመድ በገዛ ፍቃዳቸው ኃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን አሳውቀዋል።

ወይዘሮ ፊልሳን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጻፉት የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ፣ ሥራውን ከተቀበሉበት ወቅት ጀምሮ የነበረውን ሁኔታ አንስተዋል።

ሆኖም ሚኒስትሯ ሥነ ምግባርን የሚጥሱ ሁኔታዎች መተማመንን እንደሚጥሱ ከመጥቀስ ውጭ ሥራቸውን ለምን እንደለቀቁ በይፋ አልገለጹም።

ወይዘሮ ፊልሳን ዐብዱላሂ መሐመድ የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉት ከመጋቢት 3፣ 2012 ጀምሮ ነው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img