Thursday, December 5, 2024
spot_img

እግረ መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንዳንድ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች በጅማ ኤርፖርት ፍንዳታ እንደደረሰና በረራም እንደቆመ ተደርጎ የሚናፈሰው ወሬ ፍፁም ሐሰት መሆኑን እወቁት ብሏል።

እንደ አየር መንገዱ በአሁኑ ሰዓት በጅማ መደበኛ የኤርፖርት እና የበረራ ስራዎቻችን በተለመደው መልኩ እየተከናወኑ ይገኛሉ።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img