Sunday, October 6, 2024
spot_img

በአቶ ሽመልስ ዐብዲሳ ካቢኔ የኦነግ ከፍተኛ አመራሩ ተካተቱ

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ መስከረም 15፣ 2014 ― በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ አቅራቢነት የኦነግ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ አራርሶ ቢቂላ የኦሮሚያ ክልል የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ ተደርገው ተሹመዋል፡፡

ጨፌው በዛሬው እለት ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ያቀረቡትን የካቢኔ አባላት አጽድቋል፡፡

በተጨማሪም ጨፌው የተለያዩ የቋሚ ኮሜቴ አባላትንና ኃላፊዎችንም ሰይሟል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img