Sunday, October 6, 2024
spot_img

ኤርትራዊያን ስደተኞች ከትግራይ ውጪ ባሉ መጠለያዎች እንዲዛወሩ የሚጠይቅ ሰልፍ ተደረገ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ መስከረም 10፣ 2014 ― በትግራይ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች ከትግራይ ውጪ ባሉ መጠለያዎች እንዲዛወሩ የሚጠይቅ ሰልፍ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ተደርጓል።

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን ደጃፍ በተደረገው ሰልፍ በትግራይ ክልል ማይ ዐይኒ እና አዲ ሀሩሽ የሚገገኙትን ኤርትራዊያን ፀጥታው የተረጋገጠ ሥፍራ እንዲዛወሩ ተጠይቋል።

በተጨማሪም ሰልፈኞቹ በአዲስ አበባና እና ግጭቱ በተስፋፋባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ስደተኞችም ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ጥሪ አቅርበዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img