Monday, October 7, 2024
spot_img

ሴኔጋል የነበሩት ጠ/ሚ ዐቢይ ጋና ገብተዋል

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ጳጉሜን 3፣ 2013 ― በትላንትናው እለት ለሥራ ጉብኝት ሴኔጋል የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ አክራ ጋና ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአክራ ቆይታቸው ፕሬዝደንት ናና አኩፎ-አዶን እንደሚያገኙ ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img