Monday, October 7, 2024
spot_img

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዳካር ገቡ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ጳጉሜን 2፣ 2013 ― ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ሴኔጋል ዳካር ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሴኔጋል ቆይታቸው ከሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ጋር የሁለትዮሽ ጉዳዮችና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img