Wednesday, October 9, 2024
spot_img

412 ዜጎች ከሳዑዲ ዐረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ነሐሴ 29፣ 2013 ― በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ ዐረቢያ 412 ዜጎች ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው ለመመለስ እየተደረገ ያለው ጥረት አካል እንደሆነ በገለጸው በዛሬው የተመላሾች ዝርዝር ከሳዑዲ አረቢያ፣ ሪያድ ከተመለሱት ውስጥ 152 ሕፃናትን ጨምሮ 412 ዜጎቻችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል።

ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img