Friday, October 18, 2024
spot_img

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የተባባሰውን ጦርነት ተከትሎ የኑሮ ውድነትና የገበያ መናር እጅግ አሳሳቢ ችግር ሆኗል።

መንግሥት ይህንኑ የኑሮ ውድነት ለመቆጣጠር ወሰድኳቸው ከሚላቸው የፖሊሲ እርምጃዎችና ማስተካከያዎች በተጨማሪ፣ የኢኮኖሚ አሻጥር ይፈጽማሉ ብሎ የወነጀላቸው የንግዱ ተቋማት ላይ ከፍተኛ እርምጃዎችን ሲወስድ ሰንብቷል። በዚህ እርምጃ ከአነስተኛ ችርቻሮ ሱቆች አንስቶ እስከ ትላልቅ ሆቴሎች ድረስ ተካተዋል።

እርምጃው በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ በአብዛኛው የትግራይ ተወላጆች በባለቤትነት የሚቆጣጠሯቸው የንግድ ተቋማትን ዒላማ ያደረገ ነው በሚል መንግሥት ሲተች ቢቆይም፤ በመንግሥት በኩል እርምጃው ብሔርን መጠረት ያደረገ አይደለም ብሎ ምላሽ ሲሰጥ ይደመጣል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img