Friday, October 18, 2024
spot_img

አዲሱ መንግሥት መስከረም 24 ይመሰረታል ተባለ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ነሐሴ 25፣ 2013 ― ከአንድ ወር በኋላ መስከረም 24፣ 2014 አዲስ መንግስት እንደሚመሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል።

ምክር ቤቱ ስድስተኛው ዙር የመንግስት ምስረታ በዕለቱ መስከረም 24 ይካሄዳል ብሏል።

ሰኔ 2014 የተካሄደውን 6ኛውን ዙር ሃገር አቀፍ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ ማሸነፉን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img