Sunday, October 6, 2024
spot_img

በምሥራቅ ወለጋ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ

Update: በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ኪራሙ ወረዳ ውስጥ በተፈጸመው የንጹሐን ጥቃት የሞቾች ቁጥር ከ200 በላይ መሆኑን የዓይን እማኞች ነገሩኝ ብሎ ዶይቼ ቨለ ዘግቧል። ከጥቃቱ ጋር ተያይዞ 40 ሺሕ ያሕል ሰዎች መፈናቀላቸም ተነግሯል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img