Sunday, October 6, 2024
spot_img

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቱርክ አቀኑ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ነሐሴ 12፣ 2013 ― ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለሥራ ጉብኝት ቱርክ፣ አንካራ ማቅናታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቆይታቸው ፕሬዚደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋንን አግኝተው በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ የትኩረት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሏል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img