Sunday, October 13, 2024
spot_img

ምርጫ ቦርድ በዛሬው እለት የምርጫውን ውጤት ይፋ እንደሚያደርግ ተጠብቋል

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ሐምሌ 3፣ 2013 ― የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዛሬው እለት የስድስተኛው ዙር አገራዊ ምርጫ ውጤት ይፋ ያደርጋል ተብሎ ተጠብቋል፡፡

በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል በሚደረገው ሥነ ሥርዐት፣ ቦርዱ ሦስት መቶ እንግዶቸችን መጋበዙ የተሰማ ሲሆን፣ እነዚህ እንግዶች ከፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከሲቪል ማኅበራት፣ ከታዋቂ ሰዎች የተውጣጡ መሆናቸውንም የእንግሊዝኛው ሪፖርተር በዛሬው እትሙ አስነብቧል፡፡

ምርጫ ቦርድ እስካሁን ድረስ ይፋ ባደረገው የ53 መቀመጫዎች ውጤት ከሦስቱ ውጨ ብልጽግና ፓርቲ ያሸነፈው ብልጽግና ፓርቲ መሆኑን አሳውቆ ነበር፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img