Tuesday, October 8, 2024
spot_img

የተከዜ ድልድይ መውደሙን ቀይ መስቀል አሳወቀ

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ሰኔ 24፣ 2013 ― ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር የተከዜ ድልድይ መውደሙን አስታውቋል፡፡ የተከዜ ድልድይ ወደ ትግራይ ክለልል የሰብአዊ አቅርቦት ዋንኛው መስመር ነበር ያለው ማኅበሩ፣ የድልድዩን መውደም አስደንጋጭ ነው ብሎታል፡፡

የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር አሁንም ለትግራይ ክልል ያልተደገበ የሰአዊ አቅርቦት እንዲደርስ ጠይቋል።

የተከዜ ድልድይ ወድሟል መባሉን በተመለከተ ከመንግሥትም ሆነ ከሕወሃት ኃይሎች በኩል ይህ ዘገባ እስከተሰናዳበት ሰአት ድረስ የተባለ ነገር የለም፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img