Saturday, October 12, 2024
spot_img

በየካ ክፍለ ከተማ ሕገ ወጥ የመሬት ወረራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተነገረ

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ሰኔ 19፣ 2013 ― በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ በዛፍ የተሸፈኑ ቦታዎችን በማጽዳት ሕገ ወጥ የመሬት ወረራ እየተካሄደ እንደሚገኙ የሚወጡ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡

በዚሁ የመሬት ወረራ ወቅት 20 እና 30 ዓመታት እድሜ ያላቸው ዛፎች እየተጨፈጨፉ እንደሚገኙ የፎቶ መረጃዎቹ ያሳያሉ፡፡

የመሬት ወረራውን አስመልክቶ የአካባቢው አመራሮች ምንም የወሰዱት እርምጃ አለመኖሩ የተነገሩ ሲሆን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳርም ያለው ነገር የለም፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img