Saturday, October 12, 2024
spot_img

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ክፍት እንዲሆኑ አሳሰቡ

አምባ ዲጂታል፣ ዐርብ ሰኔ 18፣ 2013 ― ጠቅላይ ሚኒስትር ባሳለፍነው ሰኞ ለምርጫ ዝግ የተደረጉት የመንግሥት መስሪያ ቤቶች፣ ነገ ክፍት ተደርገው የእለቱን ሥራ እንዲያካክሱ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንኑ ባለፈው ሳምንት ቀድመው አሳውቀወ እንደነበር አይዘነጋም፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img