ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ድረስ መራዘሙን ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡
ቦርዱ በተለያየ ምክንያት በድምጽ አሰጣጥ ሂደት ላይ የተፈጠሩ መዘግየቶችን ተከትሎ ድምጽ አሰጣጡ መራዘሙን ነው የገለጸው፡፡
መራጮችም ሂደቱ መራዘሙን ተገንዝበው በድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምጽ እንዲሰጡም ጥሪ ቀርቧል፡፡

አምባ ዲጂታል በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መረጃ፣ ዘገባዎችና አስተያየቶችን የሚያቀርብ ዲጂታል የሚዲያ መድረክ ነው፡፡
Contact us: contact@ambadigital.net
© New Media Communications 2022 All rights reserved.