Friday, October 11, 2024
spot_img

የምርጫ መረጃ

ኢዜማ በመስቃን፣ ማረቆ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ከፋ እንዲሁም በምሥራቅ እና ምዕራብ ጎጃም የሚገኙ ታዛቢዎቹ ምርጫውን እንዳይታዘቡ መከልከላቸውን አሳውቋል። ፓርቲው ይህን ያሳወቀው በምርጫው ሂደት የገጠሙና ሊስተካከሉ ይገባል ባላቸው ጉዳዮች ላይ እየሰጠ ባለው መግለጫ ወቅት ነው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img