Wednesday, December 4, 2024
spot_img

የምርጫ መረጃ

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኢዜማ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና ሌሎች የመንግሥት ባለስልጣናት በሚወዳደሩበት የንፋስ ስልክ ላፍቶ ምርጫ ክልል ለአዲስ አበባ ምክር ቤት ድምጽ የሚሰጥበት ድምጽ መስጫ ወረቀት ከቦሌ ክፍለ ከተማ ጋር ተቀያየሮ ተገኝቷል መባሉን የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘገባ ያመልክታል፡፡

በዚህ ምክንያት ድምጽ መስጠት የተጀመረው ከረፋዱ 2 ሰዓት ከ46 ደቂቃ ላይ ነው፡፡

ሁለቱ ተወዳዳሪዎች ድምጽ በሰጡበት ምርጫ ጣቢያ የክልል ምክር ቤት ድምጽ መስጫ ወረቀት ጥራዝ ያለ ምንም ተመልካች እና ጥበቃ፣ በወንበር ላይ በአልባሌ አኳኋን ተቀምጦ መገኘቱንም ተመላክቷል፡፡

የፎቶ ምንጭ፡ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img