Monday, November 25, 2024
spot_img

በመንግሥት ላይ ጫና ሲያደርጉ የቆዩት የተመድ ሰብዓዊ አስተባባሪ ሥልጣን ለቀቁ

አምባ ዲጂታል፣ እሑድ ሰኔ 13፣ 2013 ― የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ዋና ጸሐፊ እና የአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ ዕርዳታዎች ማስተባበሪያ ኃላፊ ማርክ ሎውኩክ ከስልጣናቸው ለቀዋል።

ሎውኩክ ከሥልጣናቸው የለቀቁት ላለፉት 4 ዓመታት የዘለቀው ኃላፊነታቸው ባሳለፍነው ዐርብ እለቱ በመጠናቀቁ ምክንያት መሆኑን በትዊተር ገጻቸው ላይ ሰፍሯል።

የቀድሞው የተመድ ኃላፊ በትግራይ ክልል የሰብአዊ አቅርቦት ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን አንስተው፣ በመንግሥት ላይ ጫና ሲያበረቱበት የሰነበቱ ሲሆን፣ በትግራይ ክልል ረሃብ ተከስቷል በሚል በይፋ የተናገሩ ናቸው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img