Thursday, October 10, 2024
spot_img

ዜና እረፍት

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አንጋፋው የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሊቅ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ፕሮፌሰር ጌታቸው ከ1950 አስከ 1960ዎቹ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሴማዊ ቋንቋ ጥናት፣ በአማርኛ ግዕዝ ሥነ ጽሑፍ እና ሰዋሰው በመምህርነት አገልግለዋል፡፡

በአማርኛ ቋንቋ ከታተሙ ሥራዎቻቸው መካከል ደቂቀ አስጢፋኖስ፣ አንዳፍታ ላውጋችሁ፣ ስለግዕዝ ሥነ-ጹሑፍ የተሰበሰቡ አንዳንድ ማስታወሻዎች፣ ባሕረ ሐሳብ የሚሉት እንደሚገኙበት ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img