እንዲጠቀሙበት ተጠየቀ አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ሰኔ 3፣ 2013 ― ከሀገር አቀፍ ምርጫው ጋር በአንድ ላይ እንዲካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔም በዕለቱ እንደማይደረግ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
የሁለቱ ክልሎች ምርጫ እና ሕዝበ ውሳኔው፤ ምርጫው በተለያየ ምክንያት ከማይከናወንባቸው አካባቢዎች ጋር በአንድ ላይ በጳጉሜ 1፤ 2013 እንደሚካሄድ ገልጸዋል።