Saturday, September 21, 2024
spot_img

የ2013 በጀት ዓመት ተጨማሪ 26 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በጀት ጸደቀ

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ሰኔ 3፣ 2013 ― የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት የ2013 ተጨማሪ 26 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ፡፡

ምክር ቤቱ በዛሬው እለት መደበኛ ስብሰባ አድርጓል፡፡

በዚህ ወቅት ለ2013 በጀት አመት የቀረበውን ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምጽ አጽድቆታል፡፡

ምክር ቤቱ ከዚህ በተጨማሪም የካፒታል ገበያ ማቋቋሚ ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምጽ አጽድቆታል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img