Thursday, October 10, 2024
spot_img

የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ገቡ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ሰኔ 1፣ 2013 ― የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለይፋዊ ስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አHEመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ በቆይታቸው ከኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የመንግስት ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img