Thursday, October 10, 2024
spot_img

በአዲስ አበባ የሚገኙ የውጭ አገራት ኤምባሲዎች በትግራይ የተኩስ አቁም ጥሪ አቀረቡ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ግንቦት 25፣ 2013 ― በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ ማቅረብ እንዲቻል ተኩስ አቁም መደረግ እንዳለበት በአዲስ አበባ የሚገኙ የጀርመን፣ የዩናይትድ ኪንግደም፣ የአሜሪካ እና ፈረንሳይ ኢምባሲዎች በትዊተር ገጾቻቸው ጠይቀዋል፡፡

ኤምባሲዎቹ በክልሉ ተኩስ በአስቸኳይ ይቁም የሚለውን ዓለምአቀፍ ጥሪ እንደሚደግፉ ገልጠዋል። ከሰሞኑ በክል ተኩስ በአስቸኳይ እንዲቆም እየጠየቁ ካሉት ሀገራት መካከል አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ካናዳ፣ ስዊድን፣ ዴንማርክ እና ኖርዌይ ጭምር ይገኙበታል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img