Wednesday, October 9, 2024
spot_img

ብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ሊያካሄድ ነው

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ግንቦት 18፣ 2013 ― ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከነገ ግንቦት 19፣ 2013 ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሄድ አስታውቋል።

ፓርቲው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንዳስታወቀው ኮሚቴው በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img