Wednesday, October 9, 2024
spot_img

የአሜሪካው ሴናተር በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ላይ የተጣለውን የቪዛ ክልከላ ተቃወሙ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ግንቦት 18፣ 2013 ― የአሜሪካዋ ኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ላይ የጣለውን የቪዛ ክልከላ ተቃውመዋል፡፡

ሴናተሩ ኢትዮጵያ የአሜሪካ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋት በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ላይ አስፍረዋል፡፡

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከጥቂት ቀናት በፊት በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ ክልከላ የሚጥል ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img