Tuesday, December 3, 2024
spot_img

ሰበር ዜና የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከዛሬ ጀምሮ ተፈጻሚ የሚሆን የቪዛ እቀባ የአማራ ክልልና የሕወሓት ባለሥልጣናትን ጨምሮ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ ጣለ

አምባ ዲጂታል፣ እሁድ ግንቦት 15፣ 2013 ― የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን አሁን ባወጡት መግለጫ በትግራይ ጦርነት የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ ተሳትፎ ያላቸው የቀድሞና የአሁን ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ እቀባ መጣሉን ይፋ አድርገዋል።

በቪዛ እቀባው የአማራ ክልል ባለሥልጣናት፣ የልዩ ኃይል መሪዎች እንዲሁም በሰብዓዊ ቀውሱ ተሳትፎ አላቸው የተባሉ የሕወሓት አመራሮችም መካተታቸውን የባለሥልጣንትን ዝርዝር ያልጠቀሰው መግለጫ አመልክቷል።

የዚህ ዘገባ ዝርዝር እንደደረሰን የምናቀርበው መሆናችንን እናሳውቃለን።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img