Sunday, September 22, 2024
spot_img

የአሜሪካ ኤምባሲ በተቃውሞ ስጋት የነገ አገልግሎቱን ሠረዘ

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ግንቦት 12፣ 2013 ― አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባቢ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የተቃውሞ ቅስቀሳ ጥሪዎች በመስተዋላቸው ነገ ዐርብ አገልግሎት እንደማይሰጥ አስታውቋል።

በመሆኑም ኤምቢሲው አገልግሎት ፈላጊዎች ይህንኑ እንዲያውቁለት ጠይቋል።

ከቀናት በፊት እውቁ የቀድሞ ፖለቲከኛ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ «የአሜሪካንን ባንዲራ አሜሪካን ኤምባሲ ፊት ለፊት ማቃጠል» በሚል መናገራቸውን ተከትሎ ጉዳዩ በስፋት መወያያ ሆኖ ሰንብቷል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img