Sunday, October 6, 2024
spot_img

ሰበር ዜና ድምጽ መስጫ ቀን ሰኔ 14 እንደሚሆን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ግንቦት 12፣ 2013 ― የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ የ6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምጽ የሚሰጥበት ቀን በ2 ሳምንት ተራዝሞ ሰኔ 14 እንዲካሄድ መወሰኑን አስታውቋል፡፡

ቦርዱ ይህን ያስታወቀው 6ኛውን ሀገርአቀፍ ምርጫ በሚመለከት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ግንቦት 28፣ 2013 ለማካሄድ አቅዶ የነበረ ቢሆንም የመራጮች ምዝገባ እና ሌሎችም ሥራዎች በተያዘላቸው ቀን ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት ምርጫው በተያዘለት ቀን እንደማይሄድ ባለፈው ቅዳሜ እለት በሰጠው መግለጫ ማስታወቁ አይዘነጋም፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img