Tuesday, October 8, 2024
spot_img

‹‹ኢትዮጵያን እናልብሳት››


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬ እለት የ2013 የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማስጀመራቸውን ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንኑ ይፋ ባደረጉበት የፌስቡክ ገጻቸው ማስታወሻ ለመላው ኢትዮጵያውያን ‹‹ኢትዮጵያን እናልብሳት›› የሚል ጥሪ አቅርበዋል፡፡

‹‹ጥሪው ሀገራችንን አረንጓዴ እናልብስ፣ በክልል፣ በጎሳ፣ በሃይማኖት፣ በጾታ ከመከፋፈል አልፈን፣ ለዚህ ታላቅ ሕዝብ በሚመጥን መልኩ፣ ኢትዮጵያችንን በብልጽግና እና በክብር በአንድነት የተፈጥሮ ልብሷን እናልብሳት ማለቴ ነው›› ሲሉም አክለዋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img