Monday, October 7, 2024
spot_img

ጠ/ሚ ዐቢይ ጅቡቲ አቀኑ

አምባ ዲጂታል፣ ዐርብ ግንቦት 5፣ 2013 ― ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድና ልዑካን ቡድናቸው በዛሬው ዕለት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብተዋል።

ጠቅላይሚኒስትሩ የጅቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት በዓለ ሲመትን እንደሚታደሙም ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img