Monday, October 7, 2024
spot_img

የአሜሪካ አምባሳደር ብጹእ አቡነ ማትያስን ማነጋገራቸውን ኤምባሲው አስታወቀ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ግንቦት 2፣ 2013 ― በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ጌታ ፓሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን መሪ የሆኑትን አቡነ ማትያስን በመኖሪያ ቤታቸው ጠርተው ማነጋገራቸውን ኤምባሲው በይፋዊ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡

እንደ ኤምባሲው ከሆነ አምባሳደር ጌታ ፓሲ እና አቡነ ማትያስ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ በተለይ ደግሞ በትግራይ የተከሰተውን ሰብአዊ ቀውስ እንዲሁም ከሁለት ቀናት በፊት በተለቀቀው ንግግራቸው ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የሰጡት መግለጫ የግላቸው እንጂ የቅዱስ ሲኖዶስ ወይም የቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ እንዳልሆነ መግለጹ መነገሩ ይታወሳል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img